mirror of
https://github.com/scratchfoundation/scratch-l10n.git
synced 2025-01-09 06:02:15 -05:00
35 lines
No EOL
4.8 KiB
JSON
35 lines
No EOL
4.8 KiB
JSON
{
|
|
"about.introOne": "እስክራችን በመጠቀም የራስዎትን አገናኝ ተረቶች፣ ጨዋታዎች እና ምስሎች ፕሮግራም ማድረግ እና የፈጠራችሁንም ከኦንላይን ማህበረሰቡ ጋር መጋራት ትችላላችሁ።",
|
|
"about.introTwo": "እስክራች፣ ታዳጊ ወጣቶች ፈጠራዊ በሆነ መንገድ ማሰብን ፣ ምክንያታዊ መሆንን እንዲሁም በትብብር መስራትንና ሌሎች የ21 ኛው ክፍለ ዘመን መሠረታዊ ክህሎቶችን ለማስተማር ይረዳል።",
|
|
"about.introThree": "እስክራች በ MIT Media Lab የሚገኘው የ Lifelong Kindergarten Group ፕሮጀክት ሲሆን ለተጠቃሚዎቹም በነጻ ይቀርባል።",
|
|
"about.introParents": "መረጃ ለወላጆች ",
|
|
"about.introEducators": "መረጃ ለአስተማሪዎች",
|
|
"about.whoUsesScratch": "ማን እስክራችን ይጠቀማል?",
|
|
"about.whoUsesScratchDescription": "ስክራች እድሚያቸው ከ 8 - 16 ለሆኑ ልጆች የተሰራ ቢሆንም፤ በማንኛውም እድሜ ላሉ የሚሆን ነው። ብዙ ሰዎች በቤታቸው ፥ በት/ቤት፥ በመፅሃፍት ቤት፤ እና ቤሌሎች ቦታዎችህ ስክራችህ እየተጠቀሙ ነው።",
|
|
"about.aroundTheWorld": "በአለም ዙሪያ",
|
|
"about.aroundTheWorldDescription": "Scratch is used in more than 150 different countries and available in more than {languageCount} languages. To change languages, click the menu at the bottom of the page. Or, in the Project Editor, click the globe at the top of the page. To add or improve a translation, see the {translationLink} page.",
|
|
"about.translationLinkText": "ትርጉም",
|
|
"about.quotes": "ጥቅሶች",
|
|
"about.quotesDescription": "የስክራች ቡድን ብዙ የምስጋና ኢሜሎችን ከታዳጊዎች፣ ከወላጆችና ከአስተማሪዎች ተቀብሏል። የሰዎቹን መልስ ማየት ትፈልጋላችሁ? የተቀበልነውን ስብስብ እዚህ፡{quotesLink} ማንበብ ትችላላችሁ።",
|
|
"about.quotesLinkText": "ቃሎች",
|
|
"about.learnMore": "ሰለእስክራች የበለጠ ይወቁ",
|
|
"about.learnMoreHelp": "Ideas Page",
|
|
"about.learnMoreFaq": "ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች",
|
|
"about.learnMoreParents": "መረጃ ለወላጆች ",
|
|
"about.learnMoreCredits": "ስክራች ላይ የተሳተፉ ሰዎች",
|
|
"about.learnMoreAnnualReport": "Annual Report 2019",
|
|
"about.literacy": "ኮድ መፃፍ ይማሩ፤ ለመማር ኮድ ያድርጉ።",
|
|
"about.literacyDescription": "በዚህ ዘመን የኮምፒውተር ፕሮግራም መፃፍ መቻል እንደማንኛውም የቋንቋ ክህሎቶች አስፈላጊ ነው። ሰዎች በስክራች ፕሮግራም መፃፍ ሲማሩ፤ መፍትሄ አምጪዎች፣ ነገሮችን አቅደው በተግባር የሚያውሉና ሃሳባቸውን በቀላሉ የሚገልፁ ይሆናሉ።",
|
|
"about.schools": "ስክራች በት/ቤቶች ውስጥ",
|
|
"about.schoolsDescription": "ተማሪዎች በስክራች በብዙ ደረጃዎች ላይ (ከአንደኛ ደረጃ እስከ ኮሌጅ) እና በብዙ ዘርፎች (እንደ ሂሳብ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ የቋንቋ ጥበብ፣ ህብረተሰብ ሳይንስ) እየተማሩበት ነው። አስተማሪዎች ተረቶችን ያጋራሉ፣ ምንጮችን ይለዋወጣሉ፣ ጥያቄዎች ይጠይቃሉ፣ እና ሠዎችን በ{scratchedLink} ይፈልጋሉ።",
|
|
"about.scratchedLinkText": "ScratchEd ድረ-ገፅ",
|
|
"about.research": "ምርምር",
|
|
"about.researchDescription": "የ MIT Scratch ቡድን እና ሌሎች ተባባሪዎች በአሁኑ ሰዓት ሰዎች እንዴት Scratchን እንዲሚጠቀሙና እንደሚማሩበት (የበለጠ ለማወቅ {spfaLink}ን ይመልከቱ) እየተመራመሩ ነው። ስለ Scratch {researchLink} እና {statisticsLink} የበለጠ ይወቁ።",
|
|
"about.spfaLinkText": "Scratch፡ ፕሮግራሚንግ ለሁሉም",
|
|
"about.researchLinkText": "ምርምር",
|
|
"about.statisticsLinkText": "ስታቲስቲክስ",
|
|
"about.support": "ድጋፍ እና የገንዘብ እርዳታ ",
|
|
"about.supportDescription": "የ Scratch ፕሮጀክት የገንዘብ እርዳታን ከሚከተሉት ድርጅቶች አግኝቷል፡{supportersList}። ለበለጠ መረጃ {creditsLink}ን ይመልከቱ። Scratchን ለመርዳት ከፈለጉ፣ የ Scratch ፋውንዴሽንን {donateLink} ይመልከቱ፣ ወይም በ {donateemail} ላይ ያግኙን።",
|
|
"about.donateLinkText": "የልገሳ ገፅ",
|
|
"about.creditsLinkText": "ስክራች ላይ የተሳተፉ ሰዎች ገጽ"
|
|
} |