mirror of
https://github.com/scratchfoundation/scratch-l10n.git
synced 2025-01-20 11:29:29 -05:00
26e3bd064d
Add scratch-www translation resources and include in the pubished package.
7 lines
2.7 KiB
JSON
7 lines
2.7 KiB
JSON
{
|
|
"dmca.intro": "የLifelong Kindergarten ምርመራ ቡድን የሌሎችን የግል ንብረት እና ተጠቃሚዎቻችንን እናከብራለን። ስለዚህም ስራዎት በሌሎች በህገ-ወጥ መንገድ የተወሰደ ከመሰልዎት፣ ወደ copyright@scratch.mit.edu እሜል በመላክ ወይም አቤቱታዎን ወደዚህ አድራሻ ይላኩ፡",
|
|
"dmca.llkresponse": "የLifelong Kindergarten ቡድን የቅጂ መብት ጥሰቶችን ወዲያውኑ በመመርመር በDigital Millennium Copyright Act (“DMCA”) እና በሌሎችም ህጋዊ ስምምነቶች ውስጥ በተፃፈው መሰረት እርምጃ ይወስዳል። በእነዚህ ህግጋቶች መሰረት አንድ ተጠቃሚ በቅጂ ተጎድቻለሁ የሚል ቅሬታ ቢያሰማ የLifelong Kindergarten ቡድን የተጠቀሱትን ስራዎች ለጊዜው ለመዝጋት የሚገደድባቸው ሁኔታዎች ሊኖሩ ይችላሉ። እንዲህ አይነት ህገ-ወጥ ቅጂዎችን በተደጋጋሚ ተሚፈጽሙ ግለሰቦችም ቢሆኑ ድርጅቶች ከዚህ ሲስተም ሙሉ በሙሉ ሊቋረጡ ይችላሉ።",
|
|
"dmca.assessment": "አንድ የScratch ተጠቃሚ የቅጂ መጭበርበር ፈጽሟል ብለው በሚመረምሩበት ግዜ፤ እባክዎ ይህንን ያስታውሱ፡ Scratch ለትምህርት እንጂ ለትርፍ ያልተመሰረተ እና ህፃናትን በትምህርታቸው ለማገዝ እና እራሳቸውን በቴክኖሎጂ መግለጽ እንዲችሉ ለማድረግ የሚሞክር ፕሮግራም ነው። ከዚህም በተጨማሪ በCopyright Act of 1976, 17 U.S.C. § 107 የቅጂ መብት ህግ ውስጥ የተጠቀሰውን “Fair Use” የተባለውን ህዝባር ልብ ይበሉ።",
|
|
"dmca.eyetoeye": "እርስዎ Scratchን የራስዎን ስራ የሚያሳውቁበት ብቻ ሳይሆን ለህፃናትና ለተማሪዎችም እድሎችን የሚከፍቱበት መድረክ አድርገው እንደሚጠቀሙበት ተስፋ እናደርጋለን።",
|
|
"dmca.afterfiling": "አንድን ተጠቃሚ በህገወጥ ቅጂ ለመክሰስ ቢፈልጉ ስለእርስዎ ግላዊ ያልሆነ መረጃ እንደ chillingeffects.org ወዳሉ ድረ-ገጾች እንደምናስገባ ልብ ይበሉ። ደግሞም ሌሎችን ባልሰሩት የቅጂ ማጭበርበር ቢከሡ እና እውነት ሆኖ ባይገኝ የወጣውን ክፍያ መሸፈን እንደሚኖርቦትም ይገንዘቡ።(ይህም ማለት ለጠበቃዎች እና ለምርመራ Scratch ያወጣውን ገንዘብ ማለት ነው)"
|
|
}
|