scratch-l10n/www/scratch-website.guidelines-l10njson/am.json
2019-02-12 10:55:07 +01:00

17 lines
No EOL
2.5 KiB
JSON

{
"guidelines.title": "የስክራች ማህበረሰብ መመሪያዎች",
"guidelines.header": "Scratchን ተወዳግ እና አስተማሪ ማህበር በማድረግ ከተለያዩ ቦታዎች የሚመጡ እና የተለያዩ ነገሮችን ለሚፈልጉ ሰዎች ክፍት ለማድረግ የሁሉም ሰው እርዳታ ያስፈልገናል።",
"guidelines.respectheader": "አክባሪ መሆን",
"guidelines.respectbody": "ፕሮጀችትዎን ከሌሎች ጋር ሲጋሩ ወይም አስተያየትዎን ፖስት ሲያደርጉ በተለያየ የእድሜ ክልል ያሉ እና ከተለያየ ቦታዎች የመጡ ሰዎች እንደሚያዩአቸው ይገንዘቡ።",
"guidelines.constructiveheader": "ገንቢ መሆን",
"guidelines.constructivebody": "በሌሎች ፕሮጀችቶች ላይ አስተያየት ሲሰጡ፣ የወደዳችሁትን ነገር እና ሊያሻሽሉ የሚችሉበትን ቦታ ንገሯቸው።",
"guidelines.shareheader": "አካፍል",
"guidelines.sharebody": "ፕሮጀክቶችን፣ ሃሳቦችን፣ ምስሎችን ወይም ሌላ በስክራች ላይ የምታገኟቸውን ነገሮች መቀየጥ ይቻላል -- የምታጋሩትንም ነገሮች ማንም ሰው መጠቀም ይችላል። ስትቀይጡ ግን ከማን እንደወደዳችሁ መናገር አትርሱ።",
"guidelines.privacyheader": "የግል መረጃዎን በግልዎ ይጠብቁ።",
"guidelines.privacybody": "ለራስዎ ደህንነት ሲሉ የግል መረጃዎን ለማንም አይስጡ -- ማለትም ትክክለኛ ስሞን፣ ስልክ ቁጥሮን፣ የመኖሪያ አድራሻዎን ወይም የማህበረ ገጽዎን ሊንክ በቻትዎ ውስጥ አይጠቀሙ።",
"guidelines.honestyheader": "ታማኝ ሁን",
"guidelines.honestybody": "ሌሎች የስክራች ተጠቃሚዎችን ለመምሰል፣ እነሱን ለማማት ወይም ማህበሩን ለማታለል አይሞክሩ።",
"guidelines.friendlyheader": "የScratch ድረ-ገጽ ተወዳጅ ቦታ ሆኖ እንዲቆይ ይርዱን።",
"guidelines.friendlybody": "አንድ የፕሮጀችት አስተያየት በጣም ስሜትን የሚጎዳ፣ የሚሳደብ፣ የሚያስፈራራ ወይም ያልተገባ ከመሰልዎት \"ሪፖርት\"ን በመጫን ለእኛ ያሳውቁን።",
"guidelines.footer": "ስክራች ማንኛውንም ሰው እንኳን ደህና መጣችሁ ይላል።"
}