mirror of
https://github.com/scratchfoundation/scratch-l10n.git
synced 2024-12-24 06:32:33 -05:00
31 lines
No EOL
5.2 KiB
JSON
31 lines
No EOL
5.2 KiB
JSON
{
|
|
"conference-2017.title": "Scratch ጉባኤ 2017",
|
|
"conference-2017.desc": "በዚህ ዓመት የስክራችን 10ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ፥ አለማቀፉ Scratch ማህበር ክልላዊ ጉባዔዎችህ በተለያዩ ከተሞች ያደርጋል።",
|
|
"conference-2017.seeBelow": "ስለ ጉባዔዎቹ ቀን እና ቦታ ለማወቅ ከታች ይመልከቱ።",
|
|
"conference-2017.date": "ቀን",
|
|
"conference-2017.location": "ቦታ",
|
|
"conference-2017.audience": "ተሳታፊዎች",
|
|
"conference-2017.language": "ቋንቋ",
|
|
"conference-2017.website": "ድህረ ግፅ",
|
|
"conference-2017.franceTitle": "Scratch2017BDX",
|
|
"conference-2017.franceSubTitle": "መክፈቻ፥ ማነቃቂያ፥ መገናኛ",
|
|
"conference-2017.franceDesc": "Scratch2017BDX ሰዎችን እንዲያገኙና ሀሳብ እንዲለዋወጡ፥ እንዲነሳሱና ሌሎችንም እንዲያነሳሱ እድል ይሰጦታል። ፈጠራ እና ግኝቶች ተበረታተው ስክራችን እና ከዚያም በላይ የሚረዱበት እድል ነው።",
|
|
"conference-2017.franceAudience": "አለም አቀፍ የScratch በተሰብ",
|
|
"conference-2017.brasilTitle": "Conferência Scratch Brasil 2017",
|
|
"conference-2017.brasilDesc": "በ2017 የሚካሄደው የScratch የብራዚል ኮንፈረንስ በScratch ለመፍጠር፣ ለመጋራት እና ለመማር የሚፈልጉ ብራዚላዊ አስተማሪዎች፣ ተመራማሪዎች፣ ገንቢዎች እና ፈጣሪዎች የሚገኙበት ነው። ይህ ኮንፈረንስ በክፍልና ከክፍል ውጪ ስላለው የScratch አጠቃቀም፤ ቅጥያዎችና እንዲህ ያሉ Scratch በብራዚል የሚፈጽማቸውን ነገሮች በጥልቅ የሚመረመሩበት እና ወደውይይት የሚቀርቡበት ነው። በዚህም ኮንፈረንስ ላይ ብዙ ተሳትፎ እና ሰርቶ ማሳያዎች ይኖራሉ።",
|
|
"conference-2017.brasilAudience": "አሰተማረ፣ ተመራማሪ፡ ገንቢዎች፤ እና ሰሪዎችር",
|
|
"conference-2017.hungaryTitle": "Scratch 2017 @ Budapest\n",
|
|
"conference-2017.hungaryDesc": "በቡዳፔስት የሚካሄደው የScratch ኮንፈረንስ ቤተሰባችንን የማሳደግ እና ለሌሎች ምሳሌ የመሆን እድል ይሰጠናል። ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ሃሳቦችንና ፕሮግራሞችን አንድ ላይ የመጋራትና እና አድናቆት የመስጠት እድል ይሰጠናል። እኛ የለውጥ ህግ አስፈጻሚዎች ነን። ይህም ማለት በቴክኖሎጂ መስራት የምንወድ እና በጠንካራ ስራ ተፈትነን ያለፍን ነን። በዚህም ሁነት ውስጥ መጪው ግዜ ተስፋ ያለው ነው። ስለዚህም በመምጣት ሌሎች ተጠቃሚዎችን ተዋወቁ።ከሌሎች ጋር ተባበሩ።",
|
|
"conference-2017.hungaryAudience": "አስተማሪ፣ አስለጣኝ፣ መሠረት",
|
|
"conference-2017.chileTitle": "Scratch al Sur 2017",
|
|
"conference-2017.chileSubTitle": "Imaginando, creando, compartiendo",
|
|
"conference-2017.chileDesc": "በአል ሱር የሚካሄደው 'Scratch al Sur 2017' ስለ ፕሮግራሚንግ እና ጠቀሜታዎችቹ በትምህርት ቤቶች ለመማር መልካም እድል ነው። ሁሉም ትምህርቶች እና ሰርቶ ማሳያዎች ለሁሉም የእውቀት ደረጃ ሰዎች፤ ማለትም ገና ለሚጀምሩ እና ለአዋቂዎች፤ለመማር ይሆናሉ።",
|
|
"conference-2017.chileAudience": "የትምህርት ቤት አስተማሪዎች፣ ዳይሬክተሮች፣ የትምህርት አስተዳዳሪዎች፤ መርማሪዎች እና የመረጃ አካሄድ አዋቂዎች",
|
|
"conference-2017.chinaTitle": "Scratch Conference: China*Love",
|
|
"conference-2017.chinaDesc": "በቻይና ውስጥ ባለው ስብሰባችን የፈጠራ ክህሎትን ለመርዳትና በፍቅር ፕሮግራሚንግ፣ አኒሜሽን፣ ህብረት እና ህይወትን ለማስተማር ይቀላቀሉን",
|
|
"conference-2017.chinaAudience": "አስተማሪዎች፣ ወላጆች፣ ገንቢዎች እና ፈጣሪዎች",
|
|
"conference-2017.costaricaTitle": "በ Scratch Conference Costa Rica",
|
|
"conference-2017.costaricaSubTitle": "ሕዝብ፣ ፕሮጀክቶች፣ እና ቦታዎች",
|
|
"conference-2017.costaricaDesc": "በኮስታ ሪካ የሚካሄደው የScratch ኮንፈረንስ በህብረት አስተማሪዎችን፣ ተማሪዎችን፣ ቢዝነሶችን እና መሪዎችን አንድ ላይ በማሰባሰብ ፕሮግራም ማድረግ የሁሉም ተማሪ እውቀት ዋና ክፍል መሆኑ የሚታይበት አለም አቀፍ ስብሰባ ነው።",
|
|
"conference-2017.costaricaAudience": "የScratch ተጠቃሚዎች፣ አስተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮች፣ እና ተማሪዎች (ወደፊት አስተማሪ እና ገንቢ የሚሆኑትንም ጨምሮ) በኮስታ ሪካ እና ስፓኒሽ በሚናገሩ የደቡብ አሜሪካ ሃገሮች"
|
|
} |