scratch-l10n/www/scratch-website.camp-l10njson/am.json
26 lines
No EOL
5.5 KiB
JSON
Raw Blame History
This file contains ambiguous Unicode characters
This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.
"camp.title": "Scratch ካምፕ፡ጥልቅ ወደታች",
"camp.dates": "ከሐምሌ 17 እስከ ነሐሴ 07",
"camp.welcome": "እንኳን ወደ 2017ቱ የ Scratch ካምፕ መጣችሁ !",
"camp.welcomeIntro": "ኑ ወደ ስክራች ወቅያኖስ አብረን እንግባ፤ በዚያውም የራስችሁን ፈጠራ ንደፉ። ፈጠራችሁ ከውቅያኖሱ ውስጥ ልታገኙት የምትችሉት ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል - በገሃድ ያለ እውነተኛ ነገር ወይም በምናብ የታሰበ!
በዚህ አመቱ ካምፕ፣ ከእኛ ጋር አብረው በእነዚህ ሶስት ክፍሎች ወደታች ጠልቀው ይግቡ፡ ",
"camp.welcomeIntroHTML": "Come take a dive into the ocean with us and design your very own creation. Your creation can be anything you might find in the ocean - real or made up!{br}In this years camp, dive down deep with us in these three parts:",
"camp.part1Dates": "ክፍል 1 (ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 23) ",
"camp.detailsTitle": "ዝርዝር መረጃዎች፡",
"camp.part1Details": "እኛን ከአንድ ወቅያኖስ ውስጥ ከሚኖር እውነተኛ ወይም ምናባዊ ገጸ-ባህሪይ ጋር የሚያስተዋውቀንን ፕሮጀክት ፍጠሩ። በውቅያኖሶች ወደታች ጥልቅ የሚገኝ አውሬ፣ ደስ የምትል ትንሽ የኮከብ ቅርፅ ያላት አሳ፣ በርገር የሚመገብ አሳ ነባሪ ወይም ማንኛውም የምታስቡትን ነገር መፍጠር ትችላላችሁ።",
"camp.particpateTitle": "እንዴት መሳተፍ ይቻላል፡",
"camp.part1ParticpateHTML": "Part 1 of camp will take place in the Main Camp Cabin studio. Here you can ask questions, view other Scratchers' creations, and submit your own. Go to the studio to learn more!",
"camp.part2Dates": "ክፍል 2 (ከሐምሌ 24 - ሐምሌ 30)",
"camp.part2Details": "አሁን ደግሞ ገጸባህሪያችሁን ባህርይ እንዲኖረው አደርጉ! ገጸባህርያችሁ የሚጠይቀን ጥያቄ አለው? ሲነካ ምን ይሆናል? የተለዩ ሀይሎችና ክህሎቶች አሉት? እናም ሌሎች!",
"camp.part2ParticpateHTML": "Part 2 of camp will also take place in the Main Camp Cabin studio. Here you can ask questions, view other Scratchers' creations, and submit your own. Go to the studio to learn more!",
"camp.part3Dates": "ከፍል 3 (ከነሐሴ 1 - ነሐሴ 7)",
"camp.part3Details": "የራሳችሁንና የሌሎች የስክራች ተጠቃሚዎችን ፈጠራ ተጠቅማችሁ የራሳችሁን ፕሮጅክት ፍጠሩ። ጨዋታ፣ ተረት፣ ቅንብር፣ ወይም ማንኛውም አይነት የፈጠራ ስራ መሆን ይችላል።",
"camp.part3ParticpateHTML": "The Final Projects Camp Cabin studio will hold part 3 of this year's Scratch Camp. Here you can submit your final project, give feedback to others, and celebrate Scratch Camp! Swim on over to the studio when part 3 comes out!",
"camp.helpfulInfo": "ጠቃሚ መረጃ",
"camp.infoCounselorsHTML": "The Camp Counselors studio offers a variety of examples for your ocean creation. You can also directly communicate with the Counselors there.",
"camp.infoPart3": "አስታውሱ፤ በክፍል 3፣ ለዚህ የስክራች ካምፕ የተሰሩ ሌሎች የፈጠራ ስራዎችን መጠቀም አለባችሁ። የእነርሱን ክፍል 2 ፕሮጀክት በማየት ስለገጸባህርያቱ ተማሩ።",
"camp.infoTime": "ሁሌም የማትገኙ ብትሆኑም እንኳን ልትገኙ በምትችሉበት ማንኛውም ክፍል ውስጥ መሳተፍ ትችላላችሁ! ዝም ብላችሁ እየተዝናናችሁ ወደውስጥ ጥለቁ!"