scratch-l10n/www/scratch-website.conference-index-l10njson/am.json
2019-02-12 10:55:07 +01:00

56 lines
No EOL
7.9 KiB
JSON

{
"conference-2018.title": "የ2010 ስክራች ጉባኤ፡",
"conference-2018.subtitle": "ቀጣዩ ትውልድ",
"conference-2018.dateDesc": "ሀምሌ 19-21,2018 | ካምብሪጅ MA, USA",
"conference-2018.dateDescMore": "(ከመክፈቻ መቀበያ በሀምሌ 18 ምሽት ላይ)",
"conference-2018.locationDetails": "MIT Media Lab፣ካምብሪጅ፣MA",
"conference-2018.seeBelow": "ስለ ጉባዔዎቹ ቀን እና ቦታ ለማወቅ ከታች ይመልከቱ።",
"conference-2018.date": "መቼ፡",
"conference-2018.location": "የት፡",
"conference-2018.desc1": "ለScratch@MIT ጉባኤ ተቀላቀሉን፣ የተጫዋች አስተማሪዎች፣ ተመራማሪዎች፣ ገንቢዎች፣ እና ሌሎች አለም አቀፍ የስክራች ማህበረሰብ ሰብስብ።",
"conference-2018.desc2": "\nእቅዳችን ጉባዔውን ተሳታፊ በማድረግና ለአንድ ሙሉ ቀን ተግባራዊ ወርክሾፕ እንዲሁም የአቻ ለአቻ ውይይት ማድረግ ነው:: ጉባዔው ልጆችን ስክራችን እንዲማሩ ለሚያበረታቱ ወላጆች ነው::",
"conference-2018.registrationDate": "ምዝገባ የካቲት 22፣ 2010 ዓ.ም. ይጀምራል።",
"conference-2018.registerNow": "Register Now!",
"conference-2018.sessionDesc": "ክፍለጊዜ ለማዘጋጀት ፍላጎት አላችሁ? አራት አይነት ማመልከቻ እንቀበላለን፡",
"conference-2018.sessionItem1Title": "ፖስተር/ሰርቶ ማሳየት (90 ደቂቃ)።",
"conference-2018.sessionItem1Desc": "ፕሮጀክታችሁን ከሌሎች አቅራቢዎች ጎን በኤግዚቢሽን ማቅረቢያችን አቅርቡ። ለፖስተራችሁ ማሳያ ቦታ እና ለኮምፒውተራችሁ ወይም ለእጅ ሰነዶቻችሁ የጠረጴዛ ቦታ እናቀርባለን።",
"conference-2018.sessionItem2Title": "ተግባራዊ ሰርቶ ማሳያ (90 ደቂቃ)።",
"conference-2018.sessionItem2Desc": "ተሳታፊዎችን በተግባራዊ መልመጃዎች እንዲሳተፉ በማድረግ ከስክራች ጋር ትብብርን እንዲሁም አዲስ የአሰራር መንገዶች እንዲማሩ ያድርጉ:: ",
"conference-2018.sessionItem3Title": "መስተጋብራዊ ስብስባ (60 ደቂቃዎች)።",
"conference-2018.sessionItem3Desc": "ከ Scratch ጋር የተገናኘ ርዕስ በስብሰባ ውስጥ ከሶስት ወይም ከዚያ በላይ ሰዎች ጋር ይወያዩ። ማመልከቻችሁ እንዴት የተመልካቾቻችሁን ቀልብ እንደምትይዙ ማስረዳት አለበት።",
"conference-2018.sessionItem4Title": "ወሬ ማስጀመር (5 ደቂቃዎች)።",
"conference-2018.sessionItem4Desc": "እየሰራችሁት ያለውን ስራ በአጭር፣ ህይወት ያለው ማቅረቢያ አጋሩ።",
"conference-2018.deadline": "የማመልከቻዎች የመጨረሻ ማስረከቢያ ቀን ጥር 28፣ 2010 ነው።",
"conference-2018.proposal": "ማመልከቻችሁን አስረክቡ",
"conference-2018.proposalDeadline": "ለማመልከቻዎች የመጨረሻ ቀን፡ ጥር 28",
"conference-2018.proposalAccept": "የተቀባይነት ማስታወቂያ፡ የካቲት 22",
"conference-2018.registrationTitle": "ምዝገባ፡",
"conference-2018.registrationEarly": "ቀዳሚ ምዝገባ (የካቲት 22-ሚያሂያ 23)፡ $200",
"conference-2018.registrationStandard": "መደበኛ ምዝገባ (ከሚያዚያ 23 በኋላ )፡ $300",
"conference-2018.questions": "ጥያቄዎች አሉዋችሁ? የስክራች ቡድንን በ{emailLink}አግኙ።",
"conference-2018.questionsTitle": "ጥያቄዎች፡",
"conference-2018.submissionQ": "የመጨረሻው የማስረከቢያ ቀን ሳላስረክብ አለፈኝ። አሁንም ንድፌን ለጉባኤው ማስረከብ እችላለሁ?",
"conference-2018.submissionAns": "We are no longer accepting proposal submissions.",
"conference-2018.regQ": "የጉባኤውን የመጀመሪያ ቀን ላይ በቻ ነው መሳተፍ የምችለው። የአንድ ቀን ምዝገባ ታቀርባላችሁ?",
"conference-2018.regAns": "ይቅርታ፣ የነጠላ-ቀን ትኬቶችን አናቀርብም።",
"conference-2018.accommodationsQ": "ቆይታዬን አስቀድሜ ማቀድ እፈልጋለሁ። የመቆያ ጥቆማዎች አሏችሁ?",
"conference-2018.accommodationsAns1": "አዎ፤ MIT በአካባቢው ከሚገኙ በርካታ ለMIT ዝግጅቶች ተሳታፊዎች ቅናሽ ከሚያቀርቡ ሆቴሎች ጋር ጥምረት ፈጥሯል። ከእነዚህም መካከል {marriottLink} (ከMIT Media Lab 0.4 ማይል ርቀት ላይ የሚገኝ)፣ {holidayinnLink} (1.6 ማይል)፣ {residenceinnLink} (0.3 ማይል) እና {lemeridienLink} (0.9 ማይል) ይጠቀሳሉ። በእነዚህ ሆቴሎች ክፍል ለመያዝ፣ ወደ ሆቴሎቹ ይደውሉና ለMIT ቅናሽ ይጠይቁ። የክረምቱ ጊዜ በቦስተን በጣም የተጨናነቀ ስለሆነ አስቀድሞ ክፍል መያዝ በጣም ይመክራል። ሁሉም የMIT ቅናሾችም ተደራሽ መሆን አለባቸው።",
"conference-2018.accommodationsAns2": "If you are looking for additional accommodation options, we also recommend the {acLink} (7.1 miles), {doubletreeLink} (3.3 miles), and {hotelbostonLink} with the code MITSC2018 (5.3 mile). You might also consider home-share options such as Airbnb. Find an extended list of accommodations {mitLink}.",
"conference-2018.here": "እዚህ",
"conference-2018.accommodationsAns3": "የተወሰኑ የጊዜያዊ መቆያዎች {neuLink} ክፍሎች ውስጥ በሚከተሉት ዋጋዎች ይገኛሉ፡",
"conference-2018.apartment": "ክፍል",
"conference-2018.suite": "የክፍሎች ስብስብ",
"conference-2018.single": "ነጠላ",
"conference-2018.double": "እጥፍ",
"conference-2018.pp": "/ሰው/ምሽት",
"conference-2018.accommodationsAns4": "To request a dorm room, please complete the {dormrequestLink}. Please note that Northeastern is located in Boston, two miles from the conference site at MIT. It is a half-hour commute via public transportation, accessible by subway via the Green Line (the Northeastern stop on the E line) or the Orange Line (Ruggles Station stop).",
"conference-2018.dormRequestText": "Dorm Room Request Form",
"conference-2018.letterQ": "የቪዛ ደብዳቤ ማግኘት እችላለሁ?",
"conference-2018.letterAns": "አዎ። {emailLink} ላይ ያግኙን፣ እናም ደብዳቤ በኢሜል መላክ ለመላክ እንችላለን።",
"conference-2018.preConfQ": "ላለፉት አመታት ረቡዕ ማምሻ ከጉባኤው በፊት ዝግጅት ይካሄድ ነበረ። በአሁን አመትም ተመሳሳይ ዝግጅት ታዘጋጃላችሁ?",
"conference-2018.preConfAns": "ረቡዕ ሐምሌ 18 ቀን፣ በምርጫዎት መገኘት የሚችሉበት የቅበላ ስነ-ስርዓት ይኖራል። ተሳታፊዎች በዚህ ሰዓት በጊዜ መመዝገብም ይችላሉ።",
"conference-2018.bringQ": "ምን ላምጣ?",
"conference-2018.bringAns": " ( ) ( ) ",
"conference-2018.moreQ": " ?",
"conference-2018.moreAns": " Scratch {emailLink} "
}