mirror of
https://github.com/scratchfoundation/scratch-l10n.git
synced 2024-12-23 06:02:42 -05:00
34 lines
No EOL
5.1 KiB
JSON
34 lines
No EOL
5.1 KiB
JSON
{
|
|
"about.introOne": "እስክራችን በመጠቀም የራስዎትን አገናኝ ተረቶች፣ ጨዋታዎች እና ምስሎች ፕሮግራም ማድረግ እና የፈጠራችሁንም ከኦንላይን ማህበረሰቡ ጋር መጋራት ትችላላችሁ።",
|
|
"about.introTwo": "እስክራች፣ ታዳጊ ወጣቶች ፈጠራዊ በሆነ መንገድ ማሰብን ፣ ምክንያታዊ መሆንን እንዲሁም በትብብር መስራትንና ሌሎች የ21 ኛው ክፍለ ዘመን መሠረታዊ ክህሎቶችን ለማስተማር ይረዳል።",
|
|
"about.introThree": "እስክራች በ MIT Media Lab የሚገኘው የ Lifelong Kindergarten Group ፕሮጀክት ሲሆን ለተጠቃሚዎቹም በነጻ ይቀርባል።",
|
|
"about.introParents": "መረጃ ለወላጆች ",
|
|
"about.introEducators": "መረጃ ለአስተማሪዎች",
|
|
"about.whoUsesScratch": "ማን እስክራችን ይጠቀማል?",
|
|
"about.whoUsesScratchDescription": "ስክራች እድሚያቸው ከ 8 - 16 ለሆኑ ልጆች የተሰራ ቢሆንም፤ በማንኛውም እድሜ ላሉ የሚሆን ነው። ብዙ ሰዎች በቤታቸው ፥ በት/ቤት፥ በመፅሃፍት ቤት፤ እና ቤሌሎች ቦታዎችህ ስክራችህ እየተጠቀሙ ነው።",
|
|
"about.aroundTheWorld": "በአለም ዙሪያ",
|
|
"about.aroundTheWorldDescription": "Scratch ከ150 በላይ የተለያዩ ሃገሮች ውስጥ በሚገኙ ሰዎች ጥቅም ላይ ሲውል ከ40 በበለጡ ቋንቋዎች ተተርጉሞ ቀርቧል። ቋንቋዎችን ለመቀየር፣ በገፁ እታች ላይ የሚገኘውን ሜኑ ይጫኑ። ወይም፣ በፕሮጀክት እስተካካዩ ውስጥ፣ በገፁ እላይ ላይ የሚገኘውን የሉል ምልክት ይጫኑ። አዳዲስ ትርጓሜዎችን ለመጨመር ወይም ያሉትን ለማሻሻል፣ {translationLink} ገፅን ይመልከቱ።",
|
|
"about.translationLinkText": "ትርጉም",
|
|
"about.quotes": "ጥቅሶች",
|
|
"about.quotesDescription": "የስክራች ቡድን ብዙ የምስጋና ኢሜሎችን ከታዳጊዎች፣ ከወላጆችና ከአስተማሪዎች ተቀብሏል። የሰዎቹን መልስ ማየት ትፈልጋላችሁ? የተቀበልነውን ስብስብ እዚህ፡{quotesLink} ማንበብ ትችላላችሁ።",
|
|
"about.quotesLinkText": "ቃሎች",
|
|
"about.learnMore": "ሰለእስክራች የበለጠ ይወቁ",
|
|
"about.learnMoreHelp": "ጠቃሚ መረጃዎችን ማግኛ ገጽ",
|
|
"about.learnMoreFaq": "ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች",
|
|
"about.learnMoreParents": "መረጃ ለወላጆች ",
|
|
"about.learnMoreCredits": "ስክራች ላይ የተሳተፉ ሰዎች",
|
|
"about.literacy": "ኮድ መፃፍ ይማሩ፤ ለመማር ኮድ ያድርጉ።",
|
|
"about.literacyDescription": "በዚህ ዘመን የኮምፒውተር ፕሮግራም መፃፍ መቻል እንደማንኛውም የቋንቋ ክህሎቶች አስፈላጊ ነው። ሰዎች በስክራች ፕሮግራም መፃፍ ሲማሩ፤ መፍትሄ አምጪዎች፣ ነገሮችን አቅደው በተግባር የሚያውሉና ሃሳባቸውን በቀላሉ የሚገልፁ ይሆናሉ።",
|
|
"about.schools": "ስክራች በት/ቤቶች ውስጥ",
|
|
"about.schoolsDescription": "ተማሪዎች በስክራች በብዙ ደረጃዎች ላይ (ከአንደኛ ደረጃ እስከ ኮሌጅ) እና በብዙ ዘርፎች (እንደ ሂሳብ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ የቋንቋ ጥበብ፣ ህብረተሰብ ሳይንስ) እየተማሩበት ነው። አስተማሪዎች ተረቶችን ያጋራሉ፣ ምንጮችን ይለዋወጣሉ፣ ጥያቄዎች ይጠይቃሉ፣ እና ሠዎችን በ{scratchedLink} ይፈልጋሉ።",
|
|
"about.scratchedLinkText": "ScratchEd ድረ-ገፅ",
|
|
"about.research": "ምርምር",
|
|
"about.researchDescription": "የ MIT Scratch ቡድን እና ሌሎች ተባባሪዎች በአሁኑ ሰዓት ሰዎች እንዴት Scratchን እንዲሚጠቀሙና እንደሚማሩበት (የበለጠ ለማወቅ {spfaLink}ን ይመልከቱ) እየተመራመሩ ነው። ስለ Scratch {researchLink} እና {statisticsLink} የበለጠ ይወቁ።",
|
|
"about.spfaLinkText": "Scratch፡ ፕሮግራሚንግ ለሁሉም",
|
|
"about.researchLinkText": "ምርምር",
|
|
"about.statisticsLinkText": "ስታቲስቲክስ",
|
|
"about.support": "ድጋፍ እና የገንዘብ እርዳታ ",
|
|
"about.supportDescription": "የ Scratch ፕሮጀክት የገንዘብ እርዳታን ከሚከተሉት ድርጅቶች አግኝቷል፡{supportersList}። ለበለጠ መረጃ {creditsLink}ን ይመልከቱ። Scratchን ለመርዳት ከፈለጉ፣ የ Scratch ፋውንዴሽንን {donateLink} ይመልከቱ፣ ወይም በ {donateemail} ላይ ያግኙን።",
|
|
"about.donateLinkText": "የልገሳ ገፅ",
|
|
"about.creditsLinkText": "ስክራች ላይ የተሳተፉ ሰዎች ገጽ"
|
|
} |