{ "camp.title": "Scratch ካምፕ፡ጥልቅ ወደታች", "camp.dates": "ከሐምሌ 17 እስከ ነሐሴ 07", "camp.welcome": "እንኳን ወደ 2017ቱ የ Scratch ካምፕ መጣችሁ !", "camp.welcomeIntro": "ኑ ወደ ስክራች ወቅያኖስ አብረን እንግባ፤ በዚያውም የራስችሁን ፈጠራ ንደፉ። ፈጠራችሁ ከውቅያኖሱ ውስጥ ልታገኙት የምትችሉት ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል - በገሃድ ያለ እውነተኛ ነገር ወይም በምናብ የታሰበ!
በዚህ አመቱ ካምፕ፣ ከእኛ ጋር አብረው በእነዚህ ሶስት ክፍሎች ወደታች ጠልቀው ይግቡ፡ ", "camp.welcomeIntroHTML": "ኑ ወደ ስክራች ወቅያኖስ አብረን እንግባ፤ በዚያውም የራስችሁን ፈጠራ ንደፉ። ፈጠራችሁ ከውቅያኖሱ ውስጥ ልታገኙት የምትችሉት ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል - በገሃድ ያለ እውነተኛ ነገር ወይም በምናብ የታሰበ! {br} በዚህ አመቱ ካምፕ፣ ከእኛ ጋር አብረው በእነዚህ ሶስት ክፍሎች ወደታች ጠልቀው ይግቡ፡ ", "camp.part1Dates": "ክፍል 1 (ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 23) ", "camp.detailsTitle": "ዝርዝር መረጃዎች፡", "camp.part1Details": "እኛን ከአንድ ወቅያኖስ ውስጥ ከሚኖር እውነተኛ ወይም ምናባዊ ገጸ-ባህሪይ ጋር የሚያስተዋውቀንን ፕሮጀክት ፍጠሩ። በውቅያኖሶች ወደታች ጥልቅ የሚገኝ አውሬ፣ ደስ የምትል ትንሽ የኮከብ ቅርፅ ያላት አሳ፣ በርገር የሚመገብ አሳ ነባሪ ወይም ማንኛውም የምታስቡትን ነገር መፍጠር ትችላላችሁ።", "camp.particpateTitle": "እንዴት መሳተፍ ይቻላል፡", "camp.part1Particpate": "የካምፑ ክፍል 1 የሚካሄደው በ ዋናው ካምፕ ካቢን ስቱዲዮ ውስጥ ነው። በዚያም ጥያቄዎችን መጠየቅ፣ የሌሎች የስክራች ተጠቃሚዎች የፈጠራ ስራዎችን መመልከት እንዲሁም የራሳችሁን የስክራች የፈጠራ ስራ ማስረከብ ትችላላችሁ። የበለጠ ለመማር ወደ ስቱዲዮ የሂዱ!", "camp.part1ParticpateHTML": "የካምፑ ክፍል 1 የሚካሄደው በ ዋናው ካምፕ ካቢን ስቱዲዮ ውስጥ ነው። በዚያም ጥያቄዎችን መጠየቅ፣ የሌሎች የስክራች ተጠቃሚዎች የፈጠራ ስራዎችን መመልከት እንዲሁም የራሳችሁን የስክራች የፈጠራ ስራ ማስረከብ ትችላላችሁ። የበለጠ ለመማር ወደ ስቱዲዮ የሂዱ!", "camp.part2Dates": "ክፍል 2 (ከሐምሌ 24 - ሐምሌ 30)", "camp.part2Details": "አሁን ደግሞ ገጸባህሪያችሁን ባህርይ እንዲኖረው አደርጉ! ገጸባህርያችሁ የሚጠይቀን ጥያቄ አለው? ሲነካ ምን ይሆናል? የተለዩ ሀይሎችና ክህሎቶች አሉት? እናም ሌሎች!", "camp.part2Particpate": "የካምፑ 2ኛ ክፍል በዋና ካምፕ ስቱዲዮ ይካሄዳል። እዚህ ጥያቄዎችን መጠየቅ፣ የሌሎች የስከራች ተጠቃሚዎችን ፈጠራ ማየት፣ እና የራሳችሁንም ፈጠራ ማስረከብ ትችላላችሁ። ወደ ስቱዲዮው መጥታችሁ የበለጠ ተማሩ!", "camp.part2ParticpateHTML": "የካምፑ 2ኛ ክፍል በዋና ካምፕ ስቱዲዮ ይካሄዳል። እዚህ ጥያቄዎችን መጠየቅ፣ የሌሎች የስከራች ተጠቃሚዎችን ፈጠራ ማየት፣ እና የራሳችሁንም ፈጠራ ማስረከብ ትችላላችሁ። ወደ ስቱዲዮው መጥታችሁ የበለጠ ተማሩ!", "camp.part3Dates": "ከፍል 3 (ከነሐሴ 1 - ነሐሴ 7)", "camp.part3Details": "የራሳችሁንና የሌሎች የስክራች ተጠቃሚዎችን ፈጠራ ተጠቅማችሁ የራሳችሁን ፕሮጅክት ፍጠሩ። ጨዋታ፣ ተረት፣ ቅንብር፣ ወይም ማንኛውም አይነት የፈጠራ ስራ መሆን ይችላል።", "camp.part3Particpate": "የመጨረሻ ፕሮጀክቶች ካምፕ ስቱዲዮ የዚህን አመት የስክራች ካምፕ ክፍል 3ን ያዘጋጃል። እዚህ የመጨረሻ ፕሮጀክታችሁን ማስረከብ፣ ለሌሎች አስተያየት መስጠት፣ እና የስክራች ካምፕን ማክበር ትችላላችሁ! ክፍል 3 ሲደርስ ወደ ስቱዲዮ ኑ።", "camp.part3ParticpateHTML": "የመጨረሻ ፕሮጀክቶች ካምፕ ስቱዲዮ የዚህን አመት የስክራች ካምፕ ክፍል 3ን ያዘጋጃል። እዚህ የመጨረሻ ፕሮጀክታችሁን ማስረከብ፣ ለሌሎች አስተያየት መስጠት፣ እና የስክራች ካምፕን ማክበር ትችላላችሁ! ክፍል 3 ሲደርስ ወደ ስቱዲዮ ኑ።", "camp.helpfulInfo": "ጠቃሚ መረጃ", "camp.infoCounselors": "የ ካምፕ ካውንስለርስ ስቱዲዮ ለውቅያኖስ የፈጠራ ስራዎቻችሁ የተላያዩ ምሳሌዎችን ያቀርባል። በዚያውም በቀጥታ ከካውንሰለሮቹ ጋር እዚያው መገናኘት ይችላሉ።", "camp.infoCounselorsHTML": "የ ካምፕ ካውንስለርስ ስቱዲዮ ለውቅያኖስ የፈጠራ ስራዎቻችሁ የተላያዩ ምሳሌዎችን ያቀርባል። በዚያውም በቀጥታ ከካውንሰለሮቹ ጋር እዚያው መገናኘት ይችላሉ።", "camp.infoPart3": "አስታውሱ፤ በክፍል 3፣ ለዚህ የስክራች ካምፕ የተሰሩ ሌሎች የፈጠራ ስራዎችን መጠቀም አለባችሁ። የእነርሱን ክፍል 2 ፕሮጀክት በማየት ስለገጸባህርያቱ ተማሩ።", "camp.infoTime": "ሁሌም የማትገኙ ብትሆኑም እንኳን ልትገኙ በምትችሉበት ማንኛውም ክፍል ውስጥ መሳተፍ ትችላላችሁ! ዝም ብላችሁ እየተዝናናችሁ ወደውስጥ ጥለቁ!" }