{ "tips.title": "መጀመር", "tips.subTitle": "ስክራች ወስጥ ፕሮጀክት ለመስራት ይህን የመስመር ላይ አጋዠ በማንበብ ወይም የPDF ከመስመር ውጪ አጋዡን በማውረድ ይጀምሩ።", "tips.tryGettingStarted": "የመጀመሪያ ማሰልጠኛውን ይሞክሩ", "tips.tttHeader": "የሚሞክሯቸው ነገሮች", "tips.tttBody": "በScratch ምን መስራት ይፈልጋሉ? ለእያንዳንዱ ስራ ማሰልጠኛውን መጠቀም፣ የ አክቲቪቲ ካርታዎችን ስብስብ ማውረድ፣ ወይም የአስተማሪ መምሪያውን መመልከት ይችላሉ።", "tips.cardsHeader": "ሙሉውን የስራ ካርዶች ስብስብ ያግኙ", "tips.cardsBody": "በስክራች የስራ ካርዶች መስተጋብራዊ ጨዋታዎችን፣ ተረቶችን፣ ሙዚቃዎችን፣ አኒሜሽን፣ እና ተጨማሪ ነገሮችን መማር ትችላላችሁ!", "tips.cardsDownload": "PDF ያውርዱ", "tips.cardsPurchase": "የታተሙ ስብስቦችን ይግዙ", "tips.starterProjectsHeader": "የሚጀምሩባቸው ፕሮጀክቶች", "tips.starterProjectsBody": "በመጀመሪያ ፕሮጀክቶች በመጫወት ለራሳችሁ ፕሮጀክቶች ሃሳቦችን ማግኝት ትችላላችሁ።", "tips.starterProjectsPlay": "በመጀመሪያ ፕሮጀክቶች ይጫወቱ", "tips.offlineEditorHeader": "ከመስመር ውጪ መጠቀሚያ", "tips.offlineEditorBody": "ከመስመር ውጭ ፕሮጀክቶችን ለመፍጠር ከመስመር ውጭ መጠቀሚያውን ማውረድ ይችላሉ።", "tips.questionsHeader": "ጥያቄዎች", "tips.questionsBody": "ተጨማሪ ጥያቄዎች አሉዎት? በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎችን ይመልከቱ ወይም የስክሪፕት ፎረም እርዳታን ይጎብኙ።", "ttt.tutorial": "ማሰልጠኛዎች", "tile.guides": "ካርታዎቹን እና ደንቦቹን ይመልከቱ", "tile.tryIt": "ይሞክሩት", "ttt.placeholder": "ቦታን የሚይዝ ጽሁፍ", "ttt.tutorialSubtitle": "ይህንን ፕሮጀችት እንዴት መስራት እንደሚቻል እርምጃ በእርምጃ መማር ይችላሉ።", "ttt.activityTitle": "የስራ ካርታዎች", "ttt.activitySubtitle": "ብዙ የፕሮግራሚንግ ሃሳቦችን እነዚህን ፕሪንት የሚደረጉ ምስላዊ ካርታዎች በመጠቀም ይማሩ።", "ttt.educatorTitle": "የአስተማሪ መመሪያ", "ttt.educatorSubtitle": "ይህንን የአስተማሪዎች መመሪያ በመጠቀም የአንድ ሰዓት የScratch ዎርክሾፕ መምራት ይችላሉ። ", "ttt.open": "ይከፈት", "ttt.MakeItFlyTitle": "ይብረር", "ttt.MakeItFlyDescription": "የScratchን ድመት፣ የPowerpuff ሴቶችን ወይንም ምግቦችን ማቀናበር ይችላሉ!", "ttt.AnimateYourNameTitle": "ስምዎን ያቀናብሩ", "ttt.AnimateYourNameDescription": "የስምዎን የመጀመሪያ ፊደል፣ የተጠቃሚ ስምዎን ወይም የሚወዷቸውን ቃላቶች ማሰማመር ይችላሉ።", "ttt.RaceTitle": "እስከ መጨረሻው ይሩጡ", "ttt.RaceDescription": "ሁለት ተጫዋቾች ሩጫ የሚወዳደሩበትን ጨዋታ መፍጠር ይችላሉ።", "ttt.MakeMusicTitle": "ሙዚቃ ይፍጠሩ", "ttt.MakeMusicDescription": "መሳሪያዎችን መምረጥ፣ ድምጾችን መጨመር እና ቁልፎችን በመንካት ሙዚቃ ማሰማት ይችላሉ።", "ttt.HideAndSeekTitle": "ድብብቆሽ", "ttt.HideAndSeekDescription": "የሚመጡ እና የሚጠፉ ምስሎችን በመጠቀም የአኩኩሉ ጨዋታ መፍጠር ይችላሉ።", "ttt.StoryTitle": "ተረት ይፍጠሩ", "ttt.StoryDescription": "ተጫዋቾችን መምረጥ፣ ምልልሶችን መጨመር እና ለታሪኮ ህይወት መስጠት ይችላሉ።", "ttt.FashionTitle": "የፋሽን ጫወታ", "ttt.FashionDescription": "የአንድን ተጫዋች ልብሶች በመቀያየር መጫወት ይችላሉ።", "ttt.PongTitle": "የፖንግ ጨዋታ", "ttt.PongDescription": "የሚነጥር ኳስ ጨዋታ ከድምጾች፣ ነጥቦች እና ሌሎች ጭማሬዎች መፍጠር ይችላሉ።", "ttt.DanceTitle": "እንደንስ", "ttt.DanceDescription": "ዳንስ እና ሙዚቃ ያለበት የተቀናበረ ፕሮጀክቶች መፍጠር ይችላሉ።", "ttt.CatchTitle": "የመቅለብ ጫወታ", "ttt.CatchDescription": "ከሰማይ የሚወድቁ ነገሮችን የሚቀልቡበት ጨዋታ መፍጠር ይችላሉ።", "ttt.VirtualPetTitle": "ምናባዊ የቤት እንስሳት", "ttt.VirtualPetDescription": "መብላት፣ መጠጣት እና መጫወት የሚችል እንስሳ መፍጠር ይችላሉ።" }