{ "guidelines.title": "የስክራች ማህበረሰብ መመሪያዎች", "guidelines.header": "Scratchን ተወዳግ እና አስተማሪ ማህበር በማድረግ ከተለያዩ ቦታዎች የሚመጡ እና የተለያዩ ነገሮችን ለሚፈልጉ ሰዎች ክፍት ለማድረግ የሁሉም ሰው እርዳታ ያስፈልገናል።", "guidelines.respectheader": "አክባሪ መሆን", "guidelines.respectbody": "ፕሮጀችትዎን ከሌሎች ጋር ሲጋሩ ወይም አስተያየትዎን ፖስት ሲያደርጉ በተለያየ የእድሜ ክልል ያሉ እና ከተለያየ ቦታዎች የመጡ ሰዎች እንደሚያዩአቸው ይገንዘቡ።", "guidelines.constructiveheader": "ገንቢ መሆን", "guidelines.constructivebody": "በሌሎች ፕሮጀችቶች ላይ አስተያየት ሲሰጡ፣ የወደዳችሁትን ነገር እና ሊያሻሽሉ የሚችሉበትን ቦታ ንገሯቸው።", "guidelines.shareheader": "አካፍል", "guidelines.sharebody": "ፕሮጀክቶችን፣ ሃሳቦችን፣ ምስሎችን ወይም ሌላ በስክራች ላይ የምታገኟቸውን ነገሮች መቀየጥ ይቻላል -- የምታጋሩትንም ነገሮች ማንም ሰው መጠቀም ይችላል። ስትቀይጡ ግን ከማን እንደወደዳችሁ መናገር አትርሱ።", "guidelines.privacyheader": "የግል መረጃዎን በግልዎ ይጠብቁ።", "guidelines.privacybody": "ለራስዎ ደህንነት ሲሉ የግል መረጃዎን ለማንም አይስጡ -- ማለትም ትክክለኛ ስሞን፣ ስልክ ቁጥሮን፣ የመኖሪያ አድራሻዎን ወይም የማህበረ ገጽዎን ሊንክ በቻትዎ ውስጥ አይጠቀሙ።", "guidelines.honestyheader": "ታማኝ ሁን", "guidelines.honestybody": "ሌሎች የስክራች ተጠቃሚዎችን ለመምሰል፣ እነሱን ለማማት ወይም ማህበሩን ለማታለል አይሞክሩ።", "guidelines.friendlyheader": "የScratch ድረ-ገጽ ተወዳጅ ቦታ ሆኖ እንዲቆይ ይርዱን።", "guidelines.friendlybody": "አንድ የፕሮጀችት አስተያየት በጣም ስሜትን የሚጎዳ፣ የሚሳደብ፣ የሚያስፈራራ ወይም ያልተገባ ከመሰልዎት \"ሪፖርት\"ን በመጫን ለእኛ ያሳውቁን።", "guidelines.footer": "ስክራች ማንኛውንም ሰው እንኳን ደህና መጣችሁ ይላል።" }