{ "download.title": "ከመስመር ውጭ ስክራችን መጠቀምያ", "download.intro": "You can install the Scratch 2.0 editor to work on projects without an internet connection. This version will work on Windows and MacOS.", "download.introMac": "ለማክ ተጠቃሚዎች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ፡ በቅርብ ግዜ የወጣው ስክራች 2.0 Adobe AIR 20 ያስፈልገዋል። Adobe AIR 20ን ለማግኘት ወደ እዚህመሄድ ይችላሉ።", "download.installation": "አጫጫን", "download.airTitle": "Adobe AIR", "download.airBody": "አሁን ኮምፒውተሮ ላይ ከሌለ Adobe AIRን ማውረድ እና መጫን ይችላሉ።", "download.macOSX": "ማክ", "download.macOlder": "ማክ 10.5 እና ከዛ በፊት የወጡ እትሞች", "download.windows": "ዊንዶውስ", "download.download": "አውርድ", "download.offlineEditorTitle": "ከመስመር ውጭ ስክራችን መጠቀሚያ", "download.offlineEditorBody": "በመቀጠል ስክራች 2.0ን ማውረድ እና መጫን ያስፈልጋል።", "download.supportMaterialsTitle": "መርጃዎች", "download.supportMaterialsBody": "ለመጀመር እርዳታ ከፈለጉ የሚረድዎ ነገሮች ይሀውልዎ።", "download.starterProjects": "የሚጀምሩባቸው ፕሮጀክቶች", "download.gettingStarted": "ለመጀመር መመርያ", "download.scratchCards": "ስክራች ካርዶች", "download.updatesTitle": "አዲስ የወጡ ነገሮች", "download.updatesBody": "ይህ ሶፍትዌር (በእርስዎ ፍቃድ) እራሱን አፕዴት ማድረግ ይችላል። ሶፍትዌሩ ሲጀምር አዲስ ሶፍትዌር ካለ ያረጋግጣል። \"አዲስ ሶፍትዌር ፈልግ\" የሚለውን ምርጫም መጠቀም ይችላሉ።", "download.currentVersion": "አሁን ያለው ስሪት {version} ነው።", "download.otherVersionsTitle": "ሌላ የስክራች ስሪቶች።", "download.otherVersionsOlder": "የድሮ ኮምፒውተር ካሎት ወይም ስክራች 2.0ን መጫን ካልቻሉ ስክራች 1.4ን መሞከር ይችላሉ።", "download.otherVersionsAdmin": "የኔትዎርክ ተቆጣጣሪ ከሆኑ፡ የስክራች 2.0 MSI በስክራች ተጠቃሚዎች መፈጠሩን እና እዚህ የሚገኝ መሆኑን ይወቁልን።", "download.knownIssuesTitle": "የታወቁ ችግሮች", "download.knownIssuesOne": "ስክራች ሶፍትዌሮ እየጠፋ ካስቸገሮ እንደገና ይጫኑትና ይሞክሩ (እርዳታ ከላይ አለልዎ)። ይህ ችግር በAdobe Air 14ኛ ስሪት ምክንያት የተፈጠረ ነው(በ2006 የተሰራው)።", "download.knownIssuesTwo": "አንዳንድ የምስል ጡቦች (በ\"ምስል\") ውስጥ የሚገኙት ፕሮጀችቶችን ሊያለዙ ይችላሉ።", "download.knownIssuesThree": "ቦርሳውገና አልደረሰም።", "download.knownIssuesFour": "Mac OS የሚጠቀሙ ከሆነ \"ስክራች 2.0 አዲስ ረጂ ሶፍትዌር ለመጫን እየሞከረ ነው\" ብሎ ስምዎንና ቁልፎን ሊጠይቅዎት ይችላል። ለዚህ መፍትሄ እየፈለግንለት ነው።", "download.reportBugs": "የሶፍትዌሩን ችግሮች ያመልክቱ።", "download.notAvailable": "የቀያሪ ማውረጃዎች አሁን ሊደረሱ አልቻሉም - ገጹን እንደገና በመክፈት ይሞክሩ።" }