mirror of
https://github.com/scratchfoundation/scratch-l10n.git
synced 2025-01-22 20:29:55 -05:00
22 lines
4 KiB
JSON
22 lines
4 KiB
JSON
"teacherlanding.title": "scratch ለአስተማሪዎች",
"teacherlanding.intro": "ተማሪዎቻችሁ ስክራችን ተጠቅመው የራሳቸውን ሳቢ ተርቶችን፣ ቅንብሮችን፣ እና ጨዋታዎችን ፕሮግራም ማድረግ ይችላሉ። በዚህ ሂደት ውንጥ፣ በተለያዩ መንገዶች ማሰብ፣በስርአታዊ መንገድ ምክንያታዊ ምሆን፣ እና አንድ ላይ መስራት ይማራሉ — በአሁኑ ጊዜ ሁሉም የሚያስፈልጋቸው ችሎታዎች።",
"teacherlanding.resourcesAnchor": "ግብዐቶች",
"teacherlanding.inPracticeTitle": "ማን እስክራችን ይጠቀማል?",
"teacherlanding.inPracticeIntro": "አስተማሪዎች ስክራችን በብዙ መንገድ፡",
"teacherlanding.generalUsageSettings": "ቦታዎች፡ ትምህርት ቤቶች፣ ቤተ መዘክሮች፣ ቤተመጽሁፍት፣ ማእከሎች",
"teacherlanding.generalUsageGradeLevels": "የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ደረጃ፣ መሀከለኛ ደረጃ፣ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (እና አንዳንድ ኮልጆችም ጭምር!)",
"teacherlanding.generalUsageSubjectAreas": "የትምህርት ዘርፎች፡የቋንቋ ጥበባት፣ ሳይንስ፣ ማህበረ-ሳይንስ፣ ሂሳብ፣ የኮምፒውተር ሳይንስ፣ የውጭ ሁገር ቋንቋዎች፣ እና ሥነ ጥበብ ",
"teacherlanding.scratchEdTitle": "የአስተማሪዎች ማህበረሰብ",
"teacherlanding.scratchEdDescription": "<a href=\"http://scratched.gse.harvard.edu/\"> ScratchEd  በመስመር ላይ የሚገኝ ማህበረሰብ ሲሆን የስክራች አስተማሪዎች <a href=\"http://scratched.gse.harvard.edu/stories\">ተረት የሚጋሩበት፣ ግብዐቶችን የሚለዋወጡበት፣ ጥያቄዎችን የሚጠይቁበት፣ እና ሰዎችን ለመፈለግ ይጠቀሙበታል። ScratchEd የተወራውና የሚደገፈው በሀርቫርድ የትምህርት ምሩቅ ትምህርት ቤት ነው።",
"teacherlanding.meetupTitle": "በአካል የሚገኙበት ስብሰባዎች",
"teacherlanding.meetupDescription": "<a href=\"http://www.meetup.com/pro/scratched/\"> ስክራችት አስተማሪ መገናኛዎች በእርስ በእርስ፣ ሀሳብን በመጋራት መማር የሚፈልጉ እና በሁሉም ዘርፍ የአርቆ ማሰብንና ፈጠራ የሚደግፉ የስክራች አስተማሪዎች ስብስ ነው።",
"teacherlanding.guidesTitle": "መምሪያ & ማሰልጠኛ",
"teacherlanding.tttPage": "የ <a href=\"/tips\">ዋና ነጥብ ገፅ ብዙ የተለያዩ ማሰልጠኛዎችን፣ የስራ ካርዶችን፣ እና የማስተማሪ መምሪያዎችን ይሰጣል።",
"teacherlanding.tipsWindow" : "የ <a href=\"/projects/editor/?tip_bar=home\"> ዋና ነጥብ ገፅ በስክራች ፕሮጀክቶችን ለመፍጠር እገዛ ይሰጣል።",
"teacherlanding.creativeComputing": "የ <a href=\"http://scratched.gse.harvard.edu/guide/\"> ፈጠራ አስተሳሰብ ሰረዓተ ትምህርት መምሪያፈጠራዊ አስተሳሰብ ለማስትዋወቅ ፕላኖችን፣ ስራዎችን፣ እና ስትራቴጂዎችን ያቅርባል።",
"teacherlanding.accountsTitle": "የአስተማሪ አካውንቶች በስክራች",
"teacherlanding.accountsDescription": "እንደ አስተማሪ፣ ለስክራች አስተማሪ አካውንት ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፣ ለቡድን ተማሪዎች አካውንት ለመፍጠር እና የተማሪዎቻችሁን ፕሮገክቶችና አስተያየቶችን ለማየትን ያቀለዋል። የበለጥ ለማወቅ፣ <a href=\"/educators/faq\"> አስተማኢር አካውንት ብዙ ጊዜ የተጠየቁ ጥያቄዎች ገፅ ን ይዩ።",
"teacherlanding.requestAccount": "ለአካውንት መጠየቅ"