scratch-l10n/www/download/am.json

34 lines
3.8 KiB
JSON
Raw Normal View History

{
"download.title": "ከመስመር ውጭ ስክራችን መጠቀምያ",
"download.intro": "ስክራች 2.0ን መጫን እና ፕሮጀችቶችን ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይችላሉ። ይህ ሶፍትዌር በማክ፣ በዊንዶውስ እና በሊኑክስ ላይ ይሰራል(በ32 ቢት ሊኑክስ)።",
"download.introMac": "<b>ለማክ ተጠቃሚዎች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ፡</b> በቅርብ ግዜ የወጣው ስክራች 2.0 Adobe AIR 20 ያስፈልገዋል። Adobe AIR 20ን ለማግኘት ወደ <a href=\"https://get.adobe.com/air/\">እዚህ</a>መሄድ ይችላሉ።",
"download.installation": "አጫጫን",
"download.airTitle": "Adobe AIR",
"download.airBody": "አሁን ኮምፒውተሮ ላይ ከሌለ <a href=\"http://get.adobe.com/air/\">Adobe AIRን</a> ማውረድ እና መጫን ይችላሉ።",
"download.macOSX": "ማክ",
"download.macOlder": "ማክ 10.5 እና ከዛ በፊት የወጡ እትሞች",
"download.windows": "ዊንዶውስ",
"download.linux": "ሊኑክስ",
"download.download": "አውርድ",
"download.offlineEditorTitle": "ከመስመር ውጭ ስክራችን መጠቀሚያ",
"download.offlineEditorBody": "በመቀጠል ስክራች 2.0ን ማውረድ እና መጫን ያስፈልጋል።",
"download.supportMaterialsTitle": "መርጃዎች",
"download.supportMaterialsBody": "ለመጀመር እርዳታ ከፈለጉ የሚረድዎ ነገሮች ይሀውልዎ።",
"download.starterProjects": "የሚጀምሩባቸው ፕሮጀክቶች",
"download.gettingStarted": "ለመጀመር መመርያ",
"download.scratchCards": "ስክራች ካርዶች",
"download.updatesTitle": "አዲስ የወጡ ነገሮች",
"download.updatesBody": "ይህ ሶፍትዌር (በእርስዎ ፍቃድ) እራሱን አፕዴት ማድረግ ይችላል። ሶፍትዌሩ ሲጀምር አዲስ ሶፍትዌር ካለ ያረጋግጣል። \"አዲስ ሶፍትዌር ፈልግ\" የሚለውን ምርጫም መጠቀም ይችላሉ።",
"download.currentVersion": "አሁን ያለው ስሪት {version} ነው።",
"download.otherVersionsTitle": "ሌላ የስክራች ስሪቶች።",
"download.otherVersionsOlder": "የድሮ ኮምፒውተር ካሎት ወይም ስክራች 2.0ን መጫን ካልቻሉ <a href=\"http://scratch.mit.edu/scratch_1.4/\">ስክራች 1.4ን</a> መሞከር ይችላሉ።",
"download.otherVersionsAdmin": "የኔትዎርክ ተቆጣጣሪ ከሆኑ፡ የስክራች 2.0 MSI በስክራች ተጠቃሚዎች መፈጠሩን እና <a href=\"http://llk.github.io/scratch-msi/\">እዚህ</a> የሚገኝ መሆኑን ይወቁልን።",
"download.knownIssuesTitle": "የታወቁ ችግሮች",
"download.knownIssuesOne": "ስክራች ሶፍትዌሮ እየጠፋ ካስቸገሮ እንደገና ይጫኑትና ይሞክሩ (እርዳታ ከላይ አለልዎ)። ይህ ችግር በAdobe Air 14ኛ ስሪት ምክንያት የተፈጠረ ነው(በ2006 የተሰራው)።",
"download.knownIssuesTwo": "አንዳንድ የምስል ጡቦች (በ\"ምስል\") ውስጥ የሚገኙት ፕሮጀችቶችን ሊያለዙ ይችላሉ።",
"download.knownIssuesThree": "<b>ቦርሳው</b>ገና አልደረሰም።",
"download.knownIssuesFour": "Mac OS የሚጠቀሙ ከሆነ \"ስክራች 2.0 አዲስ ረጂ ሶፍትዌር ለመጫን እየሞከረ ነው\" ብሎ ስምዎንና ቁልፎን ሊጠይቅዎት ይችላል። ለዚህ መፍትሄ እየፈለግንለት ነው።",
"download.reportBugs": "የሶፍትዌሩን ችግሮች ያመልክቱ።",
"download.notAvailable": "የቀያሪ ማውረጃዎች አሁን ሊደረሱ አልቻሉም - ገጹን እንደገና በመክፈት ይሞክሩ።"
}