mirror of
https://github.com/scratchfoundation/scratch-l10n.git
synced 2025-01-10 06:32:17 -05:00
22 lines
4.4 KiB
JSON
22 lines
4.4 KiB
JSON
"camp.title": "Scratch ካምፕ፡ጥልቅ ወደታች",
"camp.dates": "ከሐምሌ 17 እስከ ነሐሴ 07",
"camp.welcome": "እንኳን ወደ 2017ቱ የ Scratch ካምፕ መጣችሁ !",
"camp.welcomeIntro": "ኑ ወደ ስክራች ወቅያኖስ አብረን እንግባ፤ በዚያውም የራስችሁን ፈጠራ ንደፉ። ፈጠራችሁ ከውቅያኖሱ ውስጥ ልታገኙት የምትችሉት ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል - በገሃድ ያለ እውነተኛ ነገር ወይም በምናብ የታሰበ! 
 በዚህ አመቱ ካምፕ፣ ከእኛ ጋር አብረው በእነዚህ ሶስት ክፍሎች ወደታች ጠልቀው ይግቡ፡ ",
"camp.part1Dates":"ክፍል 1 (ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 23) ",
"camp.detailsTitle": "ዝርዝር መረጃዎች፡",
"camp.part1Details": "እኛን ከአንድ ወቅያኖስ ውስጥ ከሚኖር እውነተኛ ወይም ምናባዊ ገጸ-ባህሪይ ጋር የሚያስተዋውቀንን ፕሮጀክት ፍጠሩ። በውቅያኖሶች ወደታች ጥልቅ የሚገኝ አውሬ፣ ደስ የምትል ትንሽ የኮከብ ቅርፅ ያላት አሳ፣ በርገር የሚመገብ አሳ ነባሪ ወይም ማንኛውም የምታስቡትን ነገር መፍጠር ትችላላችሁ።",
"camp.particpateTitle": "እንዴት መሳተፍ ይቻላል፡",
"camp.part1Particpate": "የካምፑ ክፍል 1 የሚካሄደው በ <a href=\"https://scratch.mit.edu/studios/4160302/\"> ዋናው ካምፕ ካቢን ስቱዲዮ  ውስጥ ነው። በዚያም ጥያቄዎችን መጠየቅ፣ የሌሎች የስክራች ተጠቃሚዎች የፈጠራ ስራዎችን መመልከት እንዲሁም የራሳችሁን የስክራች የፈጠራ ስራ ማስረከብ ትችላላችሁ። የበለጠ ለመማር ወደ ስቱዲዮ የሂዱ!",
"camp.part2Dates": "ክፍል 2 (ከሐምሌ 24 - ሐምሌ 30)",
"camp.part2Details": "አሁን ደግሞ ገጸባህሪያችሁን ባህርይ እንዲኖረው አደርጉ! ገጸባህርያችሁ የሚጠይቀን ጥያቄ አለው? ሲነካ ምን ይሆናል? የተለዩ ሀይሎችና ክህሎቶች አሉት? እናም ሌሎች!",
"camp.part2Particpate":"የካምፑ 2ኛ ክፍል በ<a href=\"https://scratch.mit.edu/studios/4160302/\">ዋና ካምፕ ስቱዲዮ ይካሄዳል። እዚህ ጥያቄዎችን መጠየቅ፣ የሌሎች የስከራች ተጠቃሚዎችን ፈጠራ ማየት፣ እና የራሳችሁንም ፈጠራ ማስረከብ ትችላላችሁ። ወደ ስቱዲዮው መጥታችሁ የበለጠ ተማሩ!",
"camp.part3Dates": "ከፍል 3 (ከነሐሴ 1 - ነሐሴ 7)",
"camp.part3Details": "የራሳችሁንና የሌሎች የስክራች ተጠቃሚዎችን ፈጠራ ተጠቅማችሁ የራሳችሁን ፕሮጅክት ፍጠሩ። ጨዋታ፣ ተረት፣ ቅንብር፣ ወይም ማንኛውም አይነት የፈጠራ ስራ መሆን ይችላል።",
"camp.part3Particpate":"<a href=\"https://scratch.mit.edu/studios/4160301/\">የመጨረሻ ፕሮጀክቶች ካምፕ ስቱዲዮ የዚህን አመት የስክራች ካምፕ ክፍል 3ን ያዘጋጃል። እዚህ የመጨረሻ ፕሮጀክታችሁን ማስረከብ፣ ለሌሎች አስተያየት መስጠት፣ እና የስክራች ካምፕን ማክበር ትችላላችሁ! ክፍል 3 ሲደርስ ወደ ስቱዲዮ ኑ።",
"camp.helpfulInfo": "ጠቃሚ መረጃ",
"camp.infoCounselors": "የ <a href=\"https://scratch.mit.edu/studios/4160300/\"> ካምፕ ካውንስለርስ ስቱዲዮ  ለውቅያኖስ የፈጠራ ስራዎቻችሁ የተላያዩ ምሳሌዎችን ያቀርባል። በዚያውም በቀጥታ ከካውንሰለሮቹ ጋር እዚያው መገናኘት ይችላሉ።",
"camp.infoPart3":"አስታውሱ፤ በክፍል 3፣ ለዚህ የስክራች ካምፕ የተሰሩ ሌሎች የፈጠራ ስራዎችን መጠቀም አለባችሁ። የእነርሱን ክፍል 2 ፕሮጀክት በማየት ስለገጸባህርያቱ ተማሩ።",
"camp.infoTime":"ሁሌም የማትገኙ ብትሆኑም እንኳን ልትገኙ በምትችሉበት ማንኛውም ክፍል ውስጥ መሳተፍ ትችላላችሁ! ዝም ብላችሁ እየተዝናናችሁ ወደውስጥ ጥለቁ!"