mirror of
https://github.com/scratchfoundation/scratch-l10n.git
synced 2024-12-23 06:02:42 -05:00
161 lines
12 KiB
JSON
161 lines
12 KiB
JSON
|
{
|
||
|
"general.accountSettings": "መለያ ማደራጃ",
|
||
|
"general.about": "መረጃ",
|
||
|
"general.aboutScratch": "ስለ ስክራች",
|
||
|
"general.birthMonth": "የልደት ወር",
|
||
|
"general.birthYear": "የትውልድ አመት",
|
||
|
"general.donate": "ለScratch ለመለገስ",
|
||
|
"general.collaborators": "ተባባሪዎች",
|
||
|
"general.community": "ማህበር",
|
||
|
"general.confirmEmail": "ኢ-ሜልን ለማረጋገጥ",
|
||
|
"general.contactUs": "አግኙን",
|
||
|
"general.copyright": "Scratch በMIT Media Lab የሚገኘው የLifelong Kindergarten ቡድን ፕሮጀክት ነው",
|
||
|
"general.country": "አገር",
|
||
|
"general.create": "ፍጠር",
|
||
|
"general.credits": "ስክራች ላይ የተሳተፉ ሰዎች",
|
||
|
"general.dmca": "የቅጂ መብት",
|
||
|
"general.emailAddress": "የ ኢሜል አድራሻ",
|
||
|
"general.error": "ውይ! የሆነ ስህተት ተከስቷል",
|
||
|
"general.explore": "ያስሱ",
|
||
|
"general.faq": "በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች",
|
||
|
"general.female": "ሴት",
|
||
|
"general.forParents": "ለወላጆች",
|
||
|
"general.forEducators": "ለአስተማሪዎች",
|
||
|
"general.forDevelopers": "ለገንቢዎች",
|
||
|
"general.getStarted": "ጀምሩ",
|
||
|
"general.gender": "ፆታ",
|
||
|
"general.guidelines": "የማህበረሰብ መመሪያዎች",
|
||
|
"general.jobs": "ስራዎች",
|
||
|
"general.joinScratch": "የScratch አባል ይሁኑ",
|
||
|
"general.legal": "ህግ-ነክ",
|
||
|
"general.loadMore": "ተጨማሪ ይጫኑ",
|
||
|
"general.learnMore": "ለተጨማሪ መረጃ",
|
||
|
"general.male": "ወንድ",
|
||
|
"general.messages": "መልዕክቶች",
|
||
|
"general.monthJanuary": "January",
|
||
|
"general.monthFebruary": "February",
|
||
|
"general.monthMarch": "March",
|
||
|
"general.monthApril": "April",
|
||
|
"general.monthMay": "May",
|
||
|
"general.monthJune": "June",
|
||
|
"general.monthJuly": "July",
|
||
|
"general.monthAugust": "August",
|
||
|
"general.monthSeptember": "September",
|
||
|
"general.monthOctober": "October",
|
||
|
"general.monthNovember": "November",
|
||
|
"general.monthDecember": "December",
|
||
|
"general.myClass": "የእኔ ክፍል",
|
||
|
"general.myClasses": "የእኔ ክፍሎች",
|
||
|
"general.myStuff": "የእኔ ስራዎች",
|
||
|
"general.noDeletionTitle": "አካውንትዎ ይደመሰሳል",
|
||
|
"general.noDeletionDescription": "አካውንትዎ ለድምሰሳ ታቅዶ የነብረ ቢሆንም እርስዎ ከፍተው ገብተዋል። አካውንትዎ እንደገና መስራት ጀምሯል። አካውንትዎ እንዲጠፋ አመልክተው ካልነበረ፣ {resetLink} በመጫን የአካውንትዎን ደህንነት የጠብቁ።",
|
||
|
"general.noDeletionLink": "ፓስዎርድዎን ይቀይሩ",
|
||
|
"general.notRequired": "ግዴታ አይደለም",
|
||
|
"general.other": "ሌላ",
|
||
|
"general.offlineEditor": "ከመስመር ውጪ አርታዒ",
|
||
|
"general.password": "የይለፍ ቃል",
|
||
|
"general.press": "መገናኛ ብዙሃን",
|
||
|
"general.privacyPolicy": "የግላዊነት መመሪያ",
|
||
|
"general.projects": "ፕሮጀክቶች",
|
||
|
"general.profile": "መገለጫ",
|
||
|
"general.resourcesTitle": "የአስተማሪ ምንጮች",
|
||
|
"general.scratchConference": "የስክራች ስብሰባ",
|
||
|
"general.scratchEd": "ScratchED",
|
||
|
"general.scratchFoundation": "Scratch Foundation",
|
||
|
"general.scratchJr": "ScratchJr",
|
||
|
"general.scratchStore": "Scratch ሱቅ",
|
||
|
"general.search": "ፈልጉ",
|
||
|
"general.searchEmpty": "Nothing found",
|
||
|
"general.signIn": "ግቡ",
|
||
|
"general.statistics": "ስታቲስቲክስ",
|
||
|
"general.studios": "ስቱዲዮ",
|
||
|
"general.support": "ድጋፍ",
|
||
|
"general.tips": "ጠቃሚ ምክሮች",
|
||
|
"general.tipsWindow": "የፍንጭ ገፅ",
|
||
|
"general.termsOfUse": "የአጠቃቀም ስምምነት",
|
||
|
"general.username": "የተጠቃሚ ስም",
|
||
|
"general.validationEmail": "እባክዎትን ትክክለኛ ኢሜልዎን ያስገቡ",
|
||
|
"general.validationEmailMatch": "ኢሜይሎቹ አይመሳሰሉም",
|
||
|
"general.viewAll": "ሁሉንም ይመልከቱ",
|
||
|
"general.website": "ድረ-ገጾች",
|
||
|
"general.whatsHappening": "ምን እየሆነ ነው?",
|
||
|
"general.wiki": "የስክራች የመረጃና ድረ ገፅ",
|
||
|
|
||
|
"general.all": "ሁሉም",
|
||
|
"general.animations": "ተንቀሳቃሽ ስእል",
|
||
|
"general.art": "ስእል",
|
||
|
"general.games": "ጨዋታዎች",
|
||
|
"general.music": "ሙዚቃ",
|
||
|
"general.results": "ውጤቶች",
|
||
|
"general.stories": "ተረቶች",
|
||
|
"general.tutorials": "መማሪያዎች",
|
||
|
|
||
|
"general.teacherAccounts": "የአስተማሪ መለያ",
|
||
|
|
||
|
"footer.discuss": "የመወያያ መድረኮች",
|
||
|
"footer.scratchFamily": "የስክራች ቤተሰብ",
|
||
|
|
||
|
"form.validationRequired": "መሞላት ያለበት",
|
||
|
|
||
|
"login.needHelp": "እርዳታ ይፈልጋሉ?",
|
||
|
|
||
|
"navigation.signOut": "ዘግተህ ውጣ/ውጪ",
|
||
|
|
||
|
"parents.FaqAgeRangeA": "ስክራች ከ 8 እስከ 16 አመት ልጆችን ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ ቢሆንም ፤ በማንኛውም እድሜ ክልል ያሉ ልጆችና ወላጆች ይጠቀሙታል።",
|
||
|
"parents.FaqAgeRangeQ": "የስክራች እድሜ ገደብ ስንት ነው?",
|
||
|
"parents.FaqResourcesQ": "ስክራችን ለመማር የሚረዱ ምን መርጃዎች አሉ?",
|
||
|
"parents.introDescription": "ስክራች የኮምፑተር ፕሮግራም መፃፊያ ቋንቋ እና የኢንተርኔት ማህበረሰብ ሲሆን ፤ ሰዎች ተረቶችህ፥ ጨዋታዎችን እና ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ፕሮግራም አድርገው በአለም ላይ ላሉ ለሌሎች ተጠቃሚዎች ማካፈል ይችላሉ። ስክራችን የሚጠቀሙ ልጆች የፈጠራ ችሎታቸውን ያዳብራሉ፥ ከሌሎች ጋር በመተባበር መስራትን፥ እና ብልሃትን ይማራሉ። ስክራች የተሰራው እና የሚሻሻለው በMIT Media Lab በሚገኘው Lifelong Kindergarten group ነው።",
|
||
|
|
||
|
"registration.checkOutResources": "አጋዥ መርጃዎችን ለማግኘት እዚህ ይጀምሩ",
|
||
|
"registration.checkOutResourcesDescription": "ለአስተማሪዎች እና ለአመቻቾች በስክራች ቡድን የተዘጋጁ <a href='/educators#resources'>የተለያዩ መርጃዎች እዚህ ያግኙ</a>። ",
|
||
|
"registration.choosePasswordStepDescription": "አዲስ የይለፍ ቃል ለመለያዎ ያስገቡ። ይህንን የይለፍ ቃል በሚቀጥለው ግዜ ወደScratch ሲገቡ ይጠቀሙበታል።",
|
||
|
"registration.choosePasswordStepTitle": "የይለፍ ቃል ይፍጠሩ",
|
||
|
"registration.choosePasswordStepTooltip": "ስምዎን ወይም ስለእርስዎ በቀላሉ ሊገመቱ የሚችሉ ነገሮችን አይጠቀሙ።",
|
||
|
"registration.classroomApiGeneralError": "ይቅርታ፥ የዚህን ክፍል የተመዘገበበትን መረጃ ማግኘት አልቻልንም",
|
||
|
"registration.generalError": "ይቅርታ፤ ያልተጠበቀ ችግር ተፈጥሯል።",
|
||
|
"registration.classroomInviteExistingStudentStepDescription": "ይህንን ክፍል እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል፡",
|
||
|
"registration.classroomInviteNewStudentStepDescription": "አስተማሪያችሁ ወደ ቡድኑ ጋብዞዋቹዋል፡",
|
||
|
"registration.confirmYourEmail": "ኢሜይሎን ያረጋግጡ",
|
||
|
"registration.confirmYourEmailDescription": "ከዚህ በፊት ካላደረጉ፤ በተላከሎት የማረጋገጫ ኢሜል ውስጥ ያለውን ማያያዣ ይጫኑ።",
|
||
|
"registration.createUsername": "የተጠቃሚ ስም ይምረጡ",
|
||
|
"registration.goToClass": "ወደ ክፍል ይሂዱ",
|
||
|
"registration.invitedBy": "በዚህ ተጠቃሚ ተጋብዘዋል",
|
||
|
"registration.lastStepTitle": "የScratch አስተማሪ አካውንት ለማውጣት ስለጠየቁ እናመሰግናለን",
|
||
|
"registration.lastStepDescription": "ማመልከቻዎ በሂደት ላይ ነው።",
|
||
|
"registration.mustBeNewStudent": "ምዝገባዎትን ለማጠናቀቅ አዲስ ተማሪ መሆን ይጠበቅብዎታል",
|
||
|
"registration.nameStepTooltip": "ይህ መረጃ የሚጠቅመው ለማረጋገጫነትና የአጠቃቀም ስታትስቲክስን ለማጠናቀር ነው",
|
||
|
"registration.newPassword": "አዲስ የይለፍ ቃል",
|
||
|
"registration.nextStep": "ቀጣይ ደረጃ",
|
||
|
"registration.notYou": "ይህ እርስዎ አይደሉም? በሌላ መለያ እንደገና ይግቡ",
|
||
|
"registration.optIn": "በScratch ላይ አዳዲስ ትምህርታዊ መረጃዎችን ማግኘት እፈልጋለሁ",
|
||
|
"registration.personalStepTitle": "ግላዊ መረጃ",
|
||
|
"registration.personalStepDescription": "የግል መልስዎችዎ ለሌሎች ሳይታይ፥ በሚስጥር ይጠበቅልዎታል",
|
||
|
"registration.selectCountry": "አገር ይምረጡ",
|
||
|
"registration.studentPersonalStepDescription": "ይህ መረጃ በScratch ድረ-ገጽ ላይ አይታይም",
|
||
|
"registration.showPassword": "የይለፍ ቃሉን አሳይ",
|
||
|
"registration.usernameStepDescription": "መለያ ለመፍጥር የሚከተሉትን ቅፆች ይሙሉ። ፍቃድ ለማግኘት እስክ አንድ ቀን መጠበቅ ሊኖርብዎት ይችላል።",
|
||
|
"registration.studentUsernameStepDescription": "Scratchን በመጠቀም ጨዋታዎችን፥ ተረቶችን፥ እና ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ማዘጋጀት ይችላሉ። መለያን በቀላሉ ያለክፍያ መፍጠር ይችላሉ። ለመጀመር ከታችክ ያሉንት ቅፆች ይሙሉ።",
|
||
|
"registration.studentUsernameStepHelpText": "የScratch መለያ አለዎት?",
|
||
|
"registration.studentUsernameStepTooltip": "ይህንን ክፍል ለመቀላቀል አዲስ የScratch መለያ መክፈት ይኖርብዎታል።",
|
||
|
"registration.studentUsernameFieldHelpText": "ለደህንነትዎ ሲባል ትክክለኛ ስምዎን ባይጠቀሙ ይመረጣል።",
|
||
|
"registration.usernameStepTitle": "የአስተማሪ መለያ ይጠይቁ",
|
||
|
"registration.usernameStepTitleScratcher": "የ Scratch መለያ ይፍጠሩ",
|
||
|
"registration.validationMaxLength": "ይቅርታ፥ የተፈቀደሎትን የፊደላት ገድብ አልፈዋል።",
|
||
|
"registration.validationPasswordLength": "የይለፍ ቃልዎ በትንሹ 6 ፊደል መያዝ ይኖርበታል",
|
||
|
"registration.validationPasswordNotEquals": "የይለፍ ቃልዎ \"ይለፍ ቃል\" መሆን የለበትም",
|
||
|
"registration.validationPasswordNotUsername": "የተጠቃሚ ስምዎን ለይለፍ ቃል አይጠቀሙ",
|
||
|
"registration.validationUsernameRegexp": "የተጠቃሚ ስሞ መያዝ የሚችለው፤ ፊደሎችን፥ ቁጥሮችን፥ \"-\" ፥ እና \"_\" ብቻ ነው",
|
||
|
"registration.validationUsernameMinLength": "\nየተጠቃሚ ስሞ ቢያንስ 3 ፊደላትን መያዝ አለበት",
|
||
|
"registration.validationUsernameMaxLength": "\nየተጠቃሚ ስም ቢበዛ 20 ፊደላትን መሆን አለበት",
|
||
|
"registration.validationUsernameExists": "ይቅርታ, ይህ የተጠቃሚ ስም አስቀድሞ አለ",
|
||
|
"registration.validationUsernameVulgar": "እምም, ይህ አግባብነት የሌለው ይመስላል",
|
||
|
"registration.validationUsernameInvalid": "ልክ ያልሆነ የየተጠቃሚ ስሞ",
|
||
|
"registration.waitForApproval": "እስኪፅድቅ ይጠብቁ",
|
||
|
"registration.waitForApprovalDescription": "አሁን በ መለያዎ መግባት ይችላሉ ነገር ግን ለአስተማሪ የሚሆኑ ተጨማሪ አገልግሎቶችን ወድያዎኑ አያገኙም። የግል መረጃዎ እየታየ ሲሆን፥ ለመጨረስ እስከ አንድ ቀን ሊፈጅ ይችላል። መለያዎ ዝግጁ ሲሆን ኢሜል ይደርስዎታል።",
|
||
|
"registration.welcomeStepDescription": "የ Scratch መለያዎትን በተሳካ ሁኔታ ፈጥረዋል! አሁን የክፍሉ አባል ነዎት፡፡",
|
||
|
"registration.welcomeStepPrompt": "ለመጀመር ከታች የሚታየውን ቁልፍ ይጫኑ።",
|
||
|
"registration.welcomeStepTitle": "ፍጠኑ! ወደ Scratch እንኳን ደህና መጡ!",
|
||
|
|
||
|
"thumbnail.by": "በ"
|
||
|
}
|